{"product_id":"የካቲት-ethio-jazz","title":"የካቲት (Ethio Jazz)","description":"Comes with Heavenly Sweetness sticker with barcode and reading:\n\"Mulatu Astatké\nThe Legendary Ethio-Jazz Series 180g Vinyl\nSeminal Ethio-Jazz album by the master Mulatu !\nOne of the best African albums of all time !\"\n\nCat. # AELP 90 appears on front cover and labels.\nCat. # HS091VL appears on spine.\n\nOn labels:\nMade in France\n\nTrack A5 incorrectly transcribed as \"Yetatit\" instead of \"Yekatit\".\n\nText on the back cover:\n\n     ሙላቱ  አስታጥቄ  በሙዚቃ  ደራሲነት  ፤  በአቀነባባሪነት  ፤  በቶምቶም  ጨዋታ  ፤  በፒያኖ  ፤  ብቁ  \nለመሆኑ  ሥራው  ይመሠክራል  ።  ይህንኑ  ችሎታ  በዘልማድ  አለዚያም  በአጋጣሚ  አውቆት  ሳይሆን  \nለሙዚቃው  ጥበብ  የሚያስፈልገውን  ትምህርት  በእንግሊዝና  በአሜሪካን  አገር  በታወቁ  ዩኒቨ  \nርሲቲዎች  ተከታትሎ  ከተመረቀ  በኋላ  ትምህርቱን  በሥራ  ለማዋሐድም  ከታወቁ  ልዩ  ልዩ  \nባለመልካም  ሰም  የሙዚቃ  ቡድኖች  ጋር  ሠርቷል  ።  በአሜሪካን  አገር  ሙላቱ  ሸክላዎቹ  ተወዳጅ  \nሆነው  በየሙዚቃው  ሣጥን  (ጁክ  ቦክሰ)  ተጠምደዋል  ።  \n\n     ይህንን  ሸክላ  በሚያዳምበት  ወቅት  የሙላቱን  የሙዚቃ  ድርሰት  የሚተረጉሙ  ልዩ  ልዩ  \nመሣሪያዎች  ይሰማሉ  ።  የፈቃደ  ሳክስፎንና  ፍሉት  ፤  የአንድሩው  ጊታር  ፤  የዮሐንስ  ትራምቴት  ፤  \nየጆቫኒ  ባሰ  ፤  የሞገስ  ሳክስፎን  ፤  የተማረ  ከበሮ   ሙዚቃው  ከነለዞው  እንዲስማ  ሳይጮህ  ፤  ሳይቀዘ  \nቅዝ  በተገባ  በመጫወታቸው  ሲያዳምጡት  ደስታቸውን  ይካፈሉላቸዋል  ።  \n\n     ሸክላው  ለመዳመጥ  በሚያመች  ሁኔታ  ከፍተኛ  ጥንቃቄ  ተደርጐበት  ከመቀረጹ  በፊት  ፤  በቴፕ  \nላይ  ከተቀዳ  በኋላ  የተጣራ  ድምዕ  እንዲሆን  ማንኛውም  ጥንቃቄ  አልጐደለውም  ።  በዚህ  ጊዜም  \nየሙዚቃዎች  ምት  (ሪትም)  ዓይነታቸው  በተለያየ  ምርጫ  ታስቦ  በት  ቅደም  ተከተል  ይዟል  ።  \n\n     ስለዚህም  የሚሰሟቸው  ሙዚቃዎች  በእንድ  ሸክላ  ላይ  ቢቀረጹም  ዓይነታቸው  በርካታ  \nበመሆኑ  በሙዚቃ  የሚጠበቀውን  ደሰታ  እንደሚያስገኝልዎች  ጥርጥር  የለውም  ።  \n\n     ሙዚቃው  የተጠነሰሰውና  የተቀዳው  በየካቲት  ወር  ፲፱፻፷፮  ዓ  ም  ውስጥ  በመሆኑ  የጠቅላ  \nላውን  ሸክላ  መጠሪያ  ሰም  በዚያው  በታሪካዊው  የካቲት  ወር  እንዲጠራ  ሆኗል  ።  \n\nደበበ  እሸቱ\n","brand":"Mulatu Astatke Featuring Fekade Amde Maskal = Mulatu Astatke ጋር Fekade Amde Maskal","offers":[{"title":"LP, Album, RE, 180 [2015] [France] [Sealed Copy] [M | M]","offer_id":53219845079377,"sku":"3964381513","price":30.0,"currency_code":"EUR","in_stock":true}],"thumbnail_url":"\/\/cdn.shopify.com\/s\/files\/1\/0990\/1860\/4881\/files\/Mi0zNzUwLmpwZWc.jpg?v=1772800954","url":"https:\/\/www.emprecords.be\/products\/%e1%8b%a8%e1%8a%ab%e1%89%b2%e1%89%b5-ethio-jazz","provider":"El Mono Pintado Records","version":"1.0","type":"link"}